በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኙ መስሪያ ቦታ የተሰጣቸዉ ኢንተርፕራይዞች አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
Woreda 5 Admin. Office GPS
9°01'31.6"N 38°44'28.2"E
9.02543821, 38.74117322
9°01'20.0"N 38°44'21.0"E
9.02222165, 38.7391664
9°01'17.7"N 38°44'23.2"E
9.02157164, 38.73977814
9°01'12.9"N 38°44'31.8"E
9.02025474, 38.74216061
9°01'11.3"N 38°44'30.2"E
9.01979182, 38.74171838
9°01'12.9"N 38°44'31.8"E
9.02025474, 38.74216061
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ተክለ ሀይማኖት በርበሬ በረንዳ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 450 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 53 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 9 ጋር ይዋሰናል፡፡
የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ስልክ
+251112758851 - የጽ/ቤት ስልክ
+251910787672 - አስተባባሪ ( መንክር )
Lideta : - The Smartest Subcity