• Vision

    የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/

    በ2022 ዓ.ም ዘመናዊ የመስሪያ ቦታ በማልማት አቅርቦቱን በማፋጠንና አስተዳደራዊ አሰራሩን በማዘመን በዘርፉ የተሰማሩ ኢንተርፕራዞች እና ኢንዱስትሪዎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ማየት ፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤቱ ተልዕኮ /Mission/

    የዘርፉን እድገት ያማከለ ተጨባጭ ጥናት ላይ የተመሰረተ እና መሰረተ ልማት የተሟላላት ደረጃውን የጠበቀ የመስሪያ ቦታ ገንብቶ በማስተላለፍ እና ፈጣን አገልግሎትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ አስተዳደርን በመዘርጋት የኢንተርፕራዞች እና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡

  • Assets

    የጽ/ቤቱ እሴቶች /Values/

    ለህግ የበላይነት መገዛት ፣

    ታማኝነት ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ፣

    ዘመናዊነት ፣ ቁርጠኝነት ፣

    አጋርነት ፣ ውጤታማነት ፣

    ሙያዊ ልህቀት ፣ ሁልጊዜ መማማር፣

    ስራ ፈጠራን ማበረታታት